ሰዎቻችን በምሽቱ ፕሮግራም ደምቀዋል.........
የሲዳማ ቡና አሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾሜ ፣ የክለቡ ስራ አስኪያጅ ኤሪሚያስ ተስፋዬ ፣ የክለቡ የደጋፊዎች ማህበር ጸሃፊ ደጀኔ ማርቆስ ፣ የሲዳማ ክልል ስፖርት ኮሚሺን ፍሬዉ አሬራ እና የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ሀላፊ ጃጎ አገኘሁ በፕሮግራሙ የታደሙ ሲሆን ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዉ ይገዙ ቦጋለ የሁለት ሚልዮን ብር ተሸላሚ ሆኗል ፤ ሲዳማ ቡና እንዲሁ ሶስተኛ ደረጃን ይዞ ማጠናቀቁን ተከትሎ ከሊግ ኮሚቴዉ የገንዘብ ድጋፍን በደረጃ አጊኝቷል።
አሰልጣኙ እስካሁን ባለዉ መረጃ ከክለቡ ጋር እንደሚቆዩ ሲጠበቅ በቀጣይነት ወደ ክለቡ የሚመጡ ተጫዋቾችን ዝዉዉር የማደርሳችሁ ይሆናል።
@sidamacoffe

tg-me.com/sidamacoffe/1382
Create:
Last Update:

BY ሲዳማ ቡና Sidama Coffe©
![](https://photo.tg-me.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/JwmBO7R9_-NkWsDmk8HYIvyuzQ4dHqM5oP2XyZETXLX1Tpyhs5SYu5zBglp6gFROOugJDbwo0NvQbNgvdfcS1lPaND2LospEQutNV-esDUBNIc__K7uxlVWroZMTutV__8ojyQnXQOIR-mNR3ErG_pi-VkQQwEuAb-5eKcu_FFVev7H4D7YxWiT8FLOLUBxCCxqj435LVIgdAmbgXoNJGhhywo1-m29a87_6pXqfbmgk57KF03cmYXypXibWRoJhC0psPd8M29q9X62iwhcwyihToLCRJTF-rx5bMN4hfInOUMkpwENnGm3gDPUDIDI8G-ouIuZ2Vpl7WQRiozzjcA.jpg)
![](https://photo.tg-me.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/bBEXBCYedGAVG4vgodDkkWbYmWVwKu82ITq1cqPKotnsRPtakB_kIOp8PtuUDlSUEjudlf4vAINiWkQkkQqyugIOt0KxCevTcXirs7K0I1N3uqIsIkrDWAwV4Ah3qoUmAfmSb2gTM5YwqwXzyMt4gmg2r6Jurf6C1L5fLMDPIBkIqNnx3oFOqW_2Jln00jGrQ2w-IEvE7dfkQ1Ptf20246ONGT79E33OTKlPGOPuN9G-oDmI6Lsu-HwfczxhS24Dc7ngejDbvfg1FS37T7bIGgaqgL7zOyFbZkYYlaIIqEMYOzbprFpq4mF9nOIOWJAd8iQMeP8eP3xNNV_JSWK-CQ.jpg)
![](https://photo.tg-me.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/dyOWInqsrdVaXFDzAnq5hcTr9Wb8PLkrMHoutJ2bBf1OogNDZr6LmVivWR_MVoFFUT0mbMV-27lhL2FUGNafhGHbYKZBNfvmkoUEZ2XBUG87GSu0dgPOTSb0_qplq4hcqKjhlbb9BHOMSNkfJ98Ba2OmWV9VzZ4rXjXrY2wklC7IUS1Up5un-2F6pBgbHQIimonOdHhRQwbVgAUuQavDWzEQwLWzqyTHYVj81W1Y4CPTskrzQjALOeSZHviOZTUAf9FJ2bliG67fNEm2s3aYAY5tALgDutu2IUuqCeQCBQGZeAx9MuBbpw8bMOxF1PBVr_T0vwZoWaY05f_x90FB7Q.jpg)
![](https://photo.tg-me.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/d5y5Ab2fcYI7Nms0UP8LNbzPRyEM6jf9awf_GpKKWgRBhlIQG_PUsOCY1sthV5hzeWlMdwtRS0fVBb5KuN5uE2brveeGF4-R0IU_deB6SQdKtnyetw8NTjmV_6xWgUrMuxtywaXo8N6OF35V7uyY_xHdbRDx9jyUM1eoDIROrdqyMygGUQjjWUvykp8xw7WuKrB3dspPpymLJQ5eF7MkDyj6ekh825sgckhV56p-AqbIcD0xfT3SbhJTASi0rhWomd5PEMJEDpuBLraEtLB5DlQXQnRaEoYCLUXzxkMv3AB_rZDaiGKM71thG0ZThDb0PRxwKNYX9Lw1TLS2g1H3Qw.jpg)
![](https://photo.tg-me.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/j8zWajdZTaVWRbqMHAlO3Q-vj7sih34edBK7mt2cdcWCYFKGSBOKyiyJEuHucweAzb_tT1JCJ6vGkpoCEJZv3nMX-0waKN3YfY2DRl6lQQ4DESKECSQ0N4Ic4mbKxX96sZmFr3x16alp4tjLCLCuAk9_liOW8zY6rzEhOC3mkO_rqfwk5qBRf1NwqXo9s0bNruIbMIPwC1N6u8au12rhuKX46TCFeo7oUE9XpJpyPJdxTGrLkJ8Lk0qHZ3J_dzuufCN0fXNaIt5K8lu6XOlkJFQXr0q1G9UOaoeBxOklG7UAI9PXMZYVRJsv-ryaQXXFWc7fFWdadeGbblexxfeCvg.jpg)
![](https://photo.tg-me.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/Ot1vsIcwCPNO6P7GCIQcNNYEs3x0gXgNUhj9jrxyEuh3rXKIB9_7PgxmkEpYyFYX6Svm7lxXBU81y4K7gJ2W30_apx1meT2E2gdwcq33d8h6_wyDQUw2xGH_qQrxXb5e95MJjtL_tmBf5kvEx6_srN2CagMfw_Nz5Cf3i3-pptDxhcKK0SbJXTe4e97URwAjq57Y-z7_QbHbxD-adafkXuoCWyhS7KcGrKc2ihdnbnN-JAIMXF6Z_SIm0bFpJevu31wltLqiGtZUZbDGAGJ4TduX_6ONut0Fw74timLchIHTwfIgogW2ob30jTd77CEI70ufcY-kCfC1CNHC8v4qqw.jpg)
Share with your friend now:
tg-me.com/sidamacoffe/1382